ራሱን ይነቀንቃል፤ ያጨበጭባል፤ ብዙ ያንሾካሹካል ገጹም ይለወጣል።
በእጁ ያጨበጭባል፤ ራሱንም ይነቀንቃል፤ ከዚህ በኋላ ግን ፊቱን መልሶ ይጠቃቀስብሃል።