መከራ ቢወድቅብህ ከፊትህ ቀድሞ ይገኛል፤ የሚረዳህም መስሎ ያደናቅፍሃል።
ብትቸገርም ከሁሉ አስቀድሞ በፊትህ ታገኘዋለህ፤ እንደሚረዳህም ከጫማህ በታች ራሱን ዝቅ ያደርጋል።