የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 12:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጠላት ንግግሩ ጣፋጭ ሊሆን ይችላል፤ ልቡ ደግሞ አንተን ወደ ጉድጓድ የሚጥልበት ውጥን ይዟል። የአዞ ዕንባ ሊያነባ ይችላል፤ አጋጣሚውን ካገኘ ግን የደም ጥሙ አይረካም።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጠላ​ትህ በከ​ን​ፈሩ ቃሉን ያጣ​ፍ​ጥ​ል​ሃል፥ በልቡ ግን በጕ​ድ​ጓድ ውስጥ ይጥ​ልህ ዘንድ ይመ​ክ​ራል። ጠላ​ትህ በዐ​ይኑ ያለ​ቅ​ስ​ል​ሃል፥ ካሳ​ተህ በኋላ ግን ከደ​ምህ አይ​ጠ​ግ​ብም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 12:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች