ጠላትህን ከቶ አትመነው፤ ነሐስ እንደሚዝግ፥ የጠላትህም ተንኮል እንደዚያው ይሆናል።
የልቡናው ክፋት እንደ ብረት ዝገት ነውና፤ ጠላትህን ፈጽመህ አትመነው።