ደግ ነገር ስታደርግ ለማን እንደምታደርገው ዕወቅ፤ ደግ ሥራዎችህ በከንቱ አይቀሩም።
በጎ ሥራ በሠራህ ጊዜ የበጎነትህን ዋጋ ታገኝ ዘንድ፥ በጎ ሥራ የምትሠራለትን ዕወቅ።