ሰውን ከመሞቱ በፊት የታደለ ነው አትበለው፤ እርሱን የምታውቀው ሲሞት ነውና።
ፍጻሜውን ሳታይ ሰውን ብፁዕ አትበለው፥ የሰው አኗኗሩ በልጆቹ ይገለጣል።