እራሱን የሚጎዳውን ማን ይቀበለዋል? እራሱንስ የሚጠላውን ማን ያከብረዋል?
ለራሱ የሚነፍግ ለማን ቸር ይሆናል? ሰውነቱን የማያዘጋጃትን ሰውስ ማን ያመሰግነዋል?