ልጄ ሆይ በራስህ አትመጻደቅ፥ ስለ ራስህም ተገቢው ግምት ይኑርህ።
ልጄ ሆይ፥ በየዋህነትህ ሰውነትህን ደስ አሰኛት፥ የተቻለህንም ያህል አዘጋጃት።