ባለጸጎች፥ ዳኞች፥ ገዢዎች ሁሉ ክብር ይገባቸዋል፤ እግዚአብሔርን ከሚፈራ የበለጠ ታላቅ ሰው ግን የለም።
ታላላቆችና አለቆች፥ መኳንንቱም ይከብራሉ፤ ከእነርሱም እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰውን የሚበልጠው የለም።