እግዚአብሔር የሕዝቦችን ምድር ገለባበጠ፥ እስከ መሠረታቸው ደመሰሳቸው፤
እግዚአብሔር የአሕዛብን ሀገሮች አጠፋ፥ እስከ ምድር መሠረት ድረስ አጠፋቸው።