የትዕቢት መጀመሪያው ኃጢአት በመሆኑ፥ በሱ የሚጸና አሰቃቂ ጥፋት ይመጣበታል፥ እግዚአብሔርም በነኝህ ሰዎች ላይ ያልታሰበ ቅጣትን ያወርዳል፥ ያጠፋቸውማል።
ትዕቢት የኀጢአት መጀመሪያ ናት፤ በአጸናትም ሰው ላይ ርኵሰትን ታበዛበታለች፥ ስለዚህም እግዚአብሔር የትዕቢተኞችን ፍዳ ይገልጣል፥ ፈጽሞም ያጠፋቸዋል።