እግዚአብሔርን መፍራት ኃጢአትን ያስወግዳል፤ በውስጡ ያደረበትም ቁጣን ሁሉ ያጠፋል።
በተቈጣ ጊዜ መከራ ይመጣበታልና ቍጡና ዐመፀኛ ሰው መጽደቅ አይችልም።