በፈቃዴ እሠዋልሃለሁ፥ አቤቱ፥ መልካም ነውና ስምህን አመሰግናለሁ፥
እንደ ዐውሎ ነፋስ ከሆነው ከነፍሴ መቅበዝበዝ የሚያድነኝን ተስፋ አደርገዋለሁ።