የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መዝሙር 28:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የልመናዬን ቃል ሰምቶኛልና ጌታ ይመስገን።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የልመናዬን ቃል ሰምቷልና፣ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የልመናዬን ድምፅ ስለ ሰማኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እንደ ሊባ​ኖስ ላም ያከ​ሳ​ዋል። ተወ​ዳጅ ግን አንድ ቀንድ እን​ዳ​ለው ርኤም ልጅ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት



መዝሙር 28:6
6 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

በተጨነቅሁ ጊዜ ጌታን ጠራሁት፥ መለሰልኝ፥ አሰፋልኝም።