ከመቅሄሎትም ተጉዘው በታሐት ሰፈሩ።
ከማቅሄሎት ተነሥተው በታሐት ሰፈሩ።
ከማቅሔሎት ተነሥተው በመጓዝ በታሐት ሰፈሩ፤
ከመቄሎትም ተጕዘው በቀጠአት ሰፈሩ።
ከመቅሄሎትም ተጕዘው በታሐት ሰፈሩ።
ከሐራዳም ተጉዘው በመቅሄሎት ሰፈሩ።
ከታሐትም ተጉዘው በታራ ሰፈሩ።