ከኤሊምም ተነሱ፥ የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ከግብጽ ምድር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው ወር፥ በዓሥራ አምስተኛው ቀን በኤሊምና በሲና መካከል ወዳለችው ወደ ሲን ምድረ በዳ መጡ።
ዘኍል 33:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከራፊዲምም ተጉዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከራፊዲም ተነሥተው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከሬፊዲም ተነሥተው በመጓዝ በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከራፊድንም ተጕዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከራፊዲምም ተጕዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። |
ከኤሊምም ተነሱ፥ የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ከግብጽ ምድር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው ወር፥ በዓሥራ አምስተኛው ቀን በኤሊምና በሲና መካከል ወዳለችው ወደ ሲን ምድረ በዳ መጡ።