ከአሥሪኤል የአሥሪኤላውያን ወገን፥ ከሴኬም የሴኬማውያን ወገን፥
በአሥሪኤል በኩል፣ የአሥሪኤላውያን ጐሣ፣ በሴኬም በኩል፣ የሴኬማውያን ጐሣ፣
አስሪኤል፥ ሴኬም።
እነዚህ የአሴር ልጆች ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።
ከአሥሪኤል የአሥሪኤላውያን ወገን፥
የገለዓድ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከኢዔዝር የኢዔዝራውያን ወገን፥ ከኬሌግ የኬሌጋውያን ወገን፥
ከሸሚዳ የሸሚዳውያን ወገን፥ ከኦፌር የኦፌራውያን ወገን።