ከአሮድ የአሮዳውያን ወገን፥ ከአርኤሊ የአርኤላውያን ወገን።
በአሮዲ በኩል፣ የአሮዳውያን ጐሣ፤ በአርኤሊ በኩል፣ የአርኤላውያን ጐሣ፤
አሮድ አርኤሊና ተወላጆቻቸው ናቸው።
የፋሬስም ልጆች፤ ከኤስሮም የኤስሮማውያን ወገን፥ ከያሙሔል የያሙሔላውያን ወገን።
የጋድም ልጆች፥ ጽፎን፥ ሐጊ፥ ሹኒ፥ ኤጽቦን፥ ዔሪ፥ አሮዲ፥ አርኤሊ።
ከኤስናን የኤስናናውያን ወገን፥ ከዔሪ የዔራውያን ወገን፥
እነዚህ የጋድ ልጆች ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።