ጌታም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
ከዚያም እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤
እግዚአብሔርም ሙሴን፥ “ከቆሬ ከዳታንና ከአቤሮን ድንኳኖች እንዲርቁ ለሕዝቡ ንገር” አለው።
እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
የእግዚአብሔርም ነቢይ በጌታ ስም እንደ ተናገረው መሠዊያው ወዲያውኑ ተሰባብሮ ወደቀ፤ ዐመዱም መሬት ላይ ፈሰሰ።
እነርሱም በግምባራቸው ወድቀው በመስገድ እንዲህ አሉ፦ “አምላክ ሆይ! አንተ የሥጋ ለባሽ ሁሉ መንፈስ አምላክ፥ አንድ ሰው ኃጢአት ቢሠራ አንተ በማኅበሩ ሁሉ ላይ ትቈጣለህን?”
“ለማኅበሩ እንዲህ ብለህ ተናገር፦ ከቆሬና ከዳታን ከአቤሮንም ማደሪያ ዙሪያ ርቃችሁ ገለል በሉ።”