ዘኍል 14:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እናንተ ግን በድኖቻችሁ በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃሉ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እናንተ ግን፣ በድናችሁ በዚሁ ምድረ በዳ ወድቆ ይቀራል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የእናንተ በድን ግን በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃል፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የእናንተ ግን በድኖቻችሁ በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃሉ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እናንተ ግን በድኖቻችሁ በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃሉ። |
በድኖቻችሁ በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃሉ፤ ከአጠቃላይም ቁጥራችሁ፥ በእኔ ላይ ያጉረመረሙ ዕድሜአቸው ሀያ ዓመት የሆናቸውና ከዚያም በላይ ሆነው የተቈጠሩት ሁሉ፥
ጌታ ስለ እነርሱ፦ “በእውነት በምድረ በዳ ይሞታሉ” ብሎ ተናግሮአልና። ከዮፎኒ ልጅ ከካሌብ ከነዌም ልጅ ከኢያሱ በቀር ከእነርሱ አንድ ሰው እንኳ አልቀረም።