ዘኍል 13:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ምድሪቱንም ዐሥሠው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሰዎቹ ምድሪቱን ለአርባ ቀኖች ካጠኑ በኋላ ተመለሱ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ከዚያ ተመለሱ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ። |
ተጉዘውም በፋራን ምድረ በዳ በቃዴስ ወዳሉት ወደ ሙሴና ወደ አሮን ወደ እስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ መጡ፤ ወሬውንም ለእነርሱና ለማኅበሩ ሁሉ ነገሩአቸው፥ የምድሪቱንም ፍሬ አሳዩአቸው።