የንጺሐ ልጆች፥ የሐጢፋ ልጆች።
የንስያና፣ የሐጢፋ ዘሮች።
የነስያ ልጆች፥ የሐጤፋ ልጆች።
የቴማ ልጆች፥ የንስያ ልጆች፥ የሐጢፋ ልጆች።
የንፂሐ ልጆች፥ የሐጢፋ ልጆች።
የባርቆስ ልጆች፥ የሲስራ ልጆች፥ የታማሕ ልጆች፥
የሰሎሞን አገልጋዮች ልጆች፤ የሶጣይ ልጆች፥ የሶፌሬት ልጆች፥ የፕሪዳ ልጆች፥