የቤሳይ ልጆች፥ የምዑኒም ልጆች፥ የነፉሽሲም ልጆች፥
የቤሳይ፣ የምዑኒም፣ የንፉሰሲም ዘሮች፣
የቤሳይ ልጆች፥ የምዑናውያን ልጆች፥ የኔፋሴስም ልጆች፤
የቤሳይ ልጆች፥ የምዑናውያን ልጆች፥
የአስና ልጆች፥ የምዒኒም ልጆች፥ የንፊሲም ልጆች፥
የጋዛም ልጆች፥ የዑዛ ልጆች፥ የፓሴሐ ልጆች፥
የባቅቡቅ ልጆች፥ የሐቁፋ ልጆች፥ የሐርሑር ልጆች፥