በእርሻ ቦታ ያለ ልብሱን ለመውሰድ አይመለስ።
በዕርሻ ቦታ ያለ ልብሱን ለመውሰድ አይመለስ።
በእርሻም ቦታ ያለ ልብሱን ለመውሰድ ወደ ኋላው አይመለስ።
በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ።
በቤቱ ጣራ ላይ ያለ አይውረድ፤ ንብረቱንም ለማውጣት ወደ ቤቱ አይግባ፤
በእነዚያ ቀናት ለነፍሰ ጡሮችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው