እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በዝሙት ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፤ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል።
ማርቆስ 10:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እርሷም ባሏን ፈትታ ሌላ ብታገባ ታመነዝራለች” አላቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እርሷም ባሏን ፈትታ ሌላ ብታገባ ታመነዝራለች” አላቸው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እንዲሁም ባልዋን ፈታ ሌላ ወንድ የምታገባ ሴት አመንዝራ ሆናለች ማለት ነው።” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እርስዋም ባልዋን ፈትታ ሌላ ብታገባ ታመነዝራለች፤” አላቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እርስዋም ባልዋን ፈትታ ሌላ ብታገባ ታመነዝራለች አላቸው። |
እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በዝሙት ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፤ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል።