ሉቃስ 7:49 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከእርሱም ጋር በማዕድ ተቀምጠው የነበሩት በልባቸው፦ “ኃጢአትን እንኳ የሚያስተሰርይ ይህ ማን ነው?” ይሉ ጀመር። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ዐብረውት በማእድ ተቀምጠው የነበሩ እንግዶችም፣ “ይህ ኀጢአትን እንኳ የሚያስተሰርይ እርሱ ማን ነው?” ብለው በልባቸው አሰቡ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከእርሱ ጋር በማእድ ይበሉ የነበሩትም “ኃጢአትን እንኳ ይቅር የሚል ይህ ማነው?” እያሉ በልባቸው ያስቡ ጀመር። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በማዕዱ የተቀመጡትም እርስ በርሳቸው፥ “ኀጢአትን የሚያስተሰርይ ይህ ማነው?” ይሉ ጀመር። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከእርሱም ጋር በማዕድ ተቀምጠው የነበሩት በልባቸው፦ ኃጢአትን እንኳ የሚያስተሰርይ ይህ ማን ነው? ይሉ ጀመር። |