ባጡትም ጊዜ እየፈለጉት ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ።
ነገር ግን ሊያገኙት ስላልቻሉ እየፈለጉት ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ።
ባላገኙትም ጊዜ እየፈለጉት ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ።
ነገር ግን ከመንገደኞች ጋር የነበረ መስሏቸው የአንድ ቀን መንገድ ሄዱ፤ ከዘመዶቻቸውም ከሚያውቋቸውም መካከል ፈለጉት፤
ከሦስት ቀንም በኋላ በመምህራን መካከል ተቀምጦ እየሰማቸውና እየጠየቃቸው በመቅደስ አገኙት፤