ትዕቢታቸውን ተመልከት፥ ቁጣህን በላያቸው ላይ ላክ፥ የአሰብሁት እንድፈጽም ለእኔ ለመበለቲቱ ብርቱ እጅን ስጠኝ።
ትዕቢታቸውን ተመልከት፤ በራሳቸውም ላይ ቍጣህን አምጣ። እንደ አሰብሁት እፈጽም ዘንድ በእኔ በመበለቲቱ እጅ ኀይልን አድርግ።