ስለዚህም አለቆቻቸውን ለመገደል አሳልፈህ ሰጠህ፥ አልጋቸውም በአታላይነታቸው ኅፍረት ረከስ፥ በደም ተነከረ፥ ባሮቹን ከጌቶቻቸው ጋር፥ ጌቶችንም በዙፋኖቻቸው ላይ መታህ።
ስለዚህም አለቆቻቸውን ለመገደል አሳልፈህ ሰጠሃቸው፤ መኝታቸውም በተገደሉት ባሮች ደም ተነከረ፤ ባሮችን ከጌቶቻቸው ጋር፥ ጌቶችንም በዙፋኖቻቸው ላይ ገደልሃቸው።