የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 9:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ብርታትህ በቍጥር፥ ኃይልህም በጠንካራ ሰዎች ላይ አይደገፍምና፤ ነገር ግን የትሑታን አምላክ፥ የታናናሾች ረዳት፥ የደካሞች ድጋፍ፥ ለተገፉ መጠለያ፥ ተስፋ ለቆረጡ አዳኝ ነህ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ብር​ታ​ትህ በብ​ዙ​ዎች አይ​ደ​ለ​ምና፥ ኀይ​ል​ህም በኀ​ያ​ላን ሰዎች አይ​ደ​ለ​ምና፤ ነገር ግን አንተ የት​ሑ​ታን አም​ላክ ነህ፤ የጥ​ቂ​ቶች ረዳት ነህ፤ የበ​ሽ​ተ​ኞ​ችም ፈዋሽ አንተ ነህ፤ ለጠ​ፉ​ትም ጠባ​ቂ​ያ​ቸው አንተ ነህ፤ ተስፋ የቈ​ረጡ ሰዎ​ች​ንም የም​ታ​ድ​ና​ቸው አንተ ነህ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 9:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች