የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 8:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በሰንበት ዋዜማና በሰንበት፥ በመባቻ ዋዜማና በመባቻ፥ በእስራኤል ቤት በዓላትና የደስታ ቀኖች ካልሆነ በቀር በመበለትነትዋ ጊዜ ሁሉ ትጾም ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በመ​በ​ለ​ት​ነ​ትም በኖ​ረ​ች​በት ወራት ሁሉ ትጾም ነበር። በሰ​ን​በት ዋዜ​ማና በሰ​ን​በት፥ በመ​ባቻ ዋዜ​ማና በመ​ባቻ፥ በበ​ዓ​ላ​ትና በእ​ስ​ራ​ኤል የደ​ስታ ቀኖች ካል​ሆነ በቀር አት​በ​ላም ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 8:6
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች