በቤትዋ ጣራ ላይ ለራስዋ ድንኳን ሠራች፥ በወገቧ ማቅ ታጠቀች፥ የመበለትነት ልብስዋንም ለበሰች።
በቤትዋም ሰገነት ላይ የብሕትውና ክፍል አዘጋጀች፤ በወገቧም ማቅ ታጠቀች፤ የመበለትነት ልብሷንም ለበሰች።