ዮዲትም እንዲህ አለቻቸው፦ “ስሙኝ፥ በወገኖቻችን ዘንድ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ አንድ ነገር አደርጋለሁ፤
ዮዲትም አለቻቸው፥ “ስሙኝ ለልጅ ልጅ የሚነገር ሥራን እሠራለሁ።