አብርሃም ላይ ያደረገውንና ይስሐቅን እንዴት እንደ ፈተነው፥ በያዕቆብም ላይ በሶርያ መስጴጦምያ የእናቱን ወንድም የላባን በጎች በሚጠብቅበት ጊዜ ምን እንደ ደረሰበት አስታወሱ።
ለአባቶቻችን ያደረገውን ሁሉ አብርሃምን እንደ ፈተነው፥ ይስሐቅንም እንደ ፈተነው፥ ያዕቆብንም የእናቱን ወንድም የላባን በጎች ሲጠብቅ በሶርያ መስጴጦምያ እንደ ፈተነው አስቡ።