እኛ ከተያዝን ይሁዳ በሙሉ ትያዛለች፥ መቅደሳችን ቦታችንም ይዘረፋል፥ በመርከሱም ደማችንን ይፈልገዋል።
እኛ በተያዝን ጊዜ ይሁዳ ሁሉ ይያዛል፤ ንዋየ ቅድሳታችንም ይዘረፋል፤ በመቅደሱም መርከስ ከአንደበታችን ይመረመራል።