እኛ ግን ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ አናውቅም፥ ስለዚህ እኛን ወይም ወገኖቻችንን እንደማይንቀን ተስፋ እናደርጋለን።
እኛ ግን ያለእርሱ ሌላ አምላክ አናውቅም፤ ስለዚህ እኛን ወይም ወገኖቻችንን ቸል እንደማይለን በእርሱ እናምናለን።