የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 8:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በጌታ አምላካችን ሐሳብ ላይ የማረጋገጫ ዋስትና አታድርጉ፥ ምክንያቱም እግዚአብሔር እንደ ሰው የሚያስፈራሩትና እንደ ሰው ልጅ በመደለያ የሚታለል አይደለም።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ ሰው የሚ​ጨ​ክን አይ​ደ​ለ​ምና እንደ ሰውም የሚ​ቀ​የም አይ​ደ​ለ​ምና፥ እና​ንተ አም​ላ​ካ​ችን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አት​ፈ​ታ​ተ​ኑት።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 8:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች