ዛሬ እግዚአብሔርን የምትፈታተኑና በሰዎች መካከል እንደ እግዚአብሔር ሆናችሁ የምትቆሙ እነማናችሁ?
አሁንም በዚች ቀን እግዚአብሔርን የምትፈታተኑት፥ በእግዚአብሔርና በሰው መካከል የተነሣችሁ እናንተ፥ ምንድን ናችሁ?