ሁሉም የጦር መሣሪያቸውን ያዙ፥ በግንቦቻቸው ላይ እሳት አንድደው ሌሊቱን ሙሉ ሲጠብቁ አደሩ።
ሁሉም መሣሪያቸውን ያዙ፤ ባንባቸውም እሳት አነደዱ፤ በዚያችም ሌሊት ሁሉ ሲጠብቁ አደሩ።