ዑዚያም እንዲህ አላቸው “ወንድሞቼ ሆይ አይዟችሁ! አምስት ቀን እንታገስ፤ ጌታ እግዚአብሔር ምሕረቱን ወደ እኛ ይመልሳል፥ እስከ መጨረሻው አይተወንምና።
ዖዝያንም አላቸው፥ “ወንድሞቻችን ሆይ! ሁልጊዜ በመከራው የሚጥለን አይደለምና ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ቸርነቱን እስኪመልስልን ድረስ እመኑ፤ ዳግመኛም አምስት ቀን ታገሡ።