በጉባኤው መካከል ጽኑ ልቅሶ ሆነ፤ በአንድ ድምፅ ወደ ጌታ እግዚአብሔር ጮኹ።
በማኅበሩም መካከል ጽኑ ልቅሶ ሆነ፤ ሁሉም በአንድነት አለቀሱ፤ ቃላቸውንም አሰምተው ወደ እግዚአብሔር ጮኹ።