የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 7:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የእነርሱ ምርኮኞች መሆን ይሻለናል፥ ባሮቻቸው መሆናችን አይቀርም፥ ሆኖም በሕይወት እንኖራልን፤ ሕፃናቶቻችን በፊታችን ሲሞቱ፥ ሚስቶቻችንና ወጣቶቻችን የመጨረሻዋን ትንፋሽ ሲተነፍሱ አናይም።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሰው​ነ​ታ​ችን እን​ድ​ት​ድን፥ የል​ጆ​ቻ​ች​ን​ንም ሞት በዐ​ይ​ኖ​ቻ​ችን እን​ዳ​ናይ በውኃ ጥም ከም​ን​ሞት ቢዘ​ር​ፉ​ንና ብን​ገ​ዛ​ላ​ቸው ይሻ​ለ​ና​ልና፥ የሚ​ስ​ቶ​ቻ​ች​ንና የል​ጆ​ቻ​ችን ሰው​ነ​ትም አል​ቃ​ለ​ችና።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 7:27
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች