ስለዚህ አሁን የሚረዳን ማንም የለም፤ እግዚአብሔር በውኃ ጥምና በታልቅ ጥፋት በፊታቸው እንድናልቅ በእጃቸው ጥሎናል፤
አሁንም የሚረዳን አጣን፤ በፊታቸውም በውኃ ጥምና በጽኑ ጥፋት እንጠፋ ዘንድ እግዚአብሔር በእጃቸው ጣለን።