“በእኛና በእናንተ መካከል እግዚአብሔር ይፍረድ፤ ከአሦር ልጆች ጋር ሰላም ባለማድረጋችሁ ትልቅ ጉዳት አደረሳችሁብን፤
“በእኛ ላይ ታላቅ ጉዳትን ታደርሱብን ዘንድ ከአሦር ሰዎች አሽከሮች ጋራ በሰላም በጎ ነገር ባልተናገራችሁ በእናንተና በእኛ መካከል እግዚአብሔር ይፍረድ።