የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 7:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የኤሳው ልጆችና የአሞን ልጆች ወጥተው በዶታይም ትይዩ ባለው ተራራማ አገር ሰፈሩ፤ ከእነሱም አንዳንዶቹን በሞኹር ወንዝ አጠገብ በኩሲ አቅራቢያ ወዳለው ወደ ደቡብና ወደ ምሥራቅ አቅጣጫ ወደ ኤግሬቤ ላኩ፤ የቀሩት የአሦር ወታደሮች ሜዳ ላይ ሰፈሩ፥ ምድርን በሙሉ ሸፈኗት፤ ድንኳኖቻቸውና ጓዛቸው እጅግ ሰፊ ቦታ ያዘ፥ እጅግም ብዙ ሆኑ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የኤ​ሳ​ውና የአ​ሞን ልጆ​ችም ወጥ​ተው በዶ​ታ​ይም አን​ጻር ባሉ ተራ​ሮች ሰፈሩ፤ ከእ​ነ​ር​ሱም በም​ኩር ወንዝ ባለ በኩሲ አጠ​ገብ ባለ በኤ​ቄ​ሬ​ቢን አን​ጻር ወደ ደቡ​ብና ወደ ምሥ​ራቅ ሰዎ​ችን ላኩ። የቀ​ሩት የአ​ሦር ሠራ​ዊ​ቶች ግን በም​ድረ በዳ ሰፈሩ፤ ሀገ​ሩ​ንም ሁሉ አለ​በ​ሱት፤ ከዚ​ህም በኋላ ጓዛ​ቸ​ውን ከእ​ነ​ርሱ የሚ​በዛ የሌለ ሠራ​ዊ​ታ​ቸ​ው​ንና ብዙ ገን​ዘ​ባ​ቸ​ውን አጓዙ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 7:18
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች