ስለዚህ የአሞን ልጆች ሠራዊትና ከእነርሱም ጋር አምስት ሺህ አሦራውያንም ሄዱ፥ ሸለቆውንም ሰፈሩ፥ የእራኤላውያንን ውኃቸውንና ምንጮችን ያዙ።
የአሞን ልጆች ሠራዊትም ተጓዙ፤ አምስት ሺህ የሚሆኑ የአሦር ሠራዊትም ከእነርሱ ጋር ነበሩ፤ በአውሎኒም ሰፈሩ፤ የእስራኤልንም ልጆች ምንጮችና ውኃቸውን አስቀድመው ያዙ።