ቃላቸው ሆሎፎርኒስንና ሹማምንቱን ደስ አሰኘ፤ እነርሱ እንዳሉት እንዲደረግ አዘዘ፤
በሆሎፎርኒስ ፊትና በሠራዊቱ ሁሉ ፊት ቃላቸው ደስ አሰኘ፤ እንደ ተናገሩም ያደርጉ ዘንድ አዘዘ።