ይህ ሕዝብ፥ እነዚህ የእስራኤል ልጆች በጦራቸው አይተማመኑም ነገር ግን የሚተማመኑት በሚኖሩባቸው ተራሮች ነው፤ ወደ ተራሮቻቸው ጫፍ መውጣት አይቻልምና።
እነዚህ የእስራኤል ልጆች ወገኖች በሚኖሩባቸው አንባዎቻቸውና ኮረብታዎቻቸው ነው እንጂ በጦራቸው የሚተማመኑ አይደሉም፤ ለአንባዎቻቸው መውጫ የላቸውምና፤