“የሰማይ አምላክ ጌታ ሆይ፥ ትዕቢታቸውን ተመልከት፥ የወገኖቻችንን ውርደት አይተህ ይቅር በል፤ በዚህች ቀን ለአንተ የተቀደሱትን ፊት ተመልከት።”
“አቤቱ የሰማይ አምላክ ሆይ፥ ትዕቢታቸውን ተመልከት፤ የወገኖቻችንንም መከራ አይተህ ይቅር በል፤ በዚችም ቀን ወደ መቅደስህ ተመልከት።”