እነሆ መኖሪያዎቻችን፥ መሬታችን ሁሉ፥ እርሻዎቻችን፥ መንጋዎቻችን፥ በጐቻችንና የመሰማሪያችን ቦታዎች ሁሉ፥ በፊትህ ናቸው፤ እንደ ወደድህ አድርጋቸው።
እነሆ፥ ከተሞቻችንና አንባዎቻችንም ሁሉ፥ እርሻችንም ሁሉ፥ መንጋዎቻችንም፥ የመሰማሪያችን ቦታዎች ሁሉ፥ በጎቻችንም በፊትህ ያንተ ናቸው፤ እንደ ወደድህም አድርግ።